አይናጌ ቤተሰብና ህፃናት ልማት ድርጅት
ለተቋሙ ከተመሰረተበት ግዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረገ ድርጅት ነው።
ከሰራቸው ስራዎች ለአብነት :_
የ 04 ክፍል ቤት ግንባታ
የሼድ ግንባታ
ለሰልጣኞች የስልጠና ማሽናሪ አቅርቦት : ለስልጠና የሚያገለግሉ ፋርኒቸሮችን: የተለያዩ የስልጠና መሳሪያዎችንና ሌሎችም በማቅረብ እና ተቋም በመመስረት ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል ።
በክፊል በፎቶ
![]() | ![]() |
![]() | |
![]() | ![]() |
![]() | ![]() |